በ18ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ቡድናቸውን በኮቪድ ምክንያት ያልመሩት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…
ቃለ-መጠይቅ
ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት የተጫወቱት ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች ይናገራሉ…
በአስገዳጅ ሁኔታ ከሚናቸው ውጭ ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት ከተጫወቱት ሁለቱ ግብጠባቂዎች መክብብ ደገፋ እና አብነት ይስሐቅ…
‹‹ትኩረታችን የሴፋክሲያኑ ጨዋታ ነው ›› ዳዊት ፍቃዱ
ባለፈው እሁድ የቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር የዛንዚባሩን ኬኤምኬኤም 3-0 ያሸነፈው ደደቢት ከተጋጣሚው…
‹‹የኮከብ ግብ አግቢነት ክብሩ ከሻምፒዮንነታችን በኃላ የሚመጣ ነው›› ኡመድ ኡክሪ
በሊጉ 7 ጨዋታዎችን አድርጎ 7 ግቦች ያስቆጠረው ኡመድ ኡኩሪ አሁን በሊጉ የሚፈራ አውራ አጥቂ ሆኗል፡፡
‹‹ በቡድኔ ውጤት ደስተኛ ነኝ ›› ንጉሴ ደስታ
በቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ እሁድ እለት የዛንዚባሩን ኬኤምኬኤም 3-0 ባሸነፈው ቡድናቸው
‹‹ ምርጡ ብቃቱ ላይ ገና አልደረስኩም ›› ሽመክት ጉግሳ
በእሁዱ የደደቢት እና ኬኤምኬኤም ጨዋታ ግብ ከማስቆጠር በተጨማሪ ኮከብ ሆኖ የዋለው የመስመር አማካዩ ሸመክት ጉግሳ ከሃት-ትሪክ

‹‹ ጌድዮን ለኢትዮጵያ ጥልቅ ፍቅር አለው ›› ቴዎድሮስ በቀለ (ቦካንዴ)
ከ1985- 1994 በኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈው ቴዎድሮስ በቀለ (ቦካንዴ) ዛሬ ለንባብ ከበቃው ፓሽን ስፖርት…
‹‹ ሚድያዎች የሚጠሉንን ያህል እኔም እጠላቸዋለሁ›› አይናለም ኃይለ
የዳሸን ቢራው ተከላካይ አይናለም ኃይሉ ዛሬ ከሊግ ስፖርት ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ከጋዜጠኞች ስለሚደርስበት ግፊት ፣…