ኢትዮጵያዊው አማካይ በኢራቅ ወሳኝ ግብ አስቆጥሯል። በቅርቡ ኢትዮጵያ መድንን ለቆ የኢራቁን ኒውሮዝ የተቀላቀለው ጋቶች ፓኖም በክለቡ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
በሊቢያ ፕሪምየር ሊግ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አማካይ ግብ አስቆጥሯል
ከነዓን ማርክነህ በአል መዲና መለያ ሁለተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሊቢያውን ክለብ አል መዲና…
በሄኖክ አዱኛ በግብጹ ክለብ መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?
ከወራት በፊት ለግብጹ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ፊርማውን ያኖረው ሄኖክ አዱኛ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። የሊጉን…
ከነዓን ማርክነህ በመጀመሪያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል
ኢትዮጵያዊው አማካይ የሊቢያ ሕይወቱን በግብ ጀምሮታል። ከወራት በፊት መቻልን ለቆ ወደ ሊቢያው ክለብ አል መዲና ያመራው…
አቡበከር ናስር ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ በይፋ ተቀላቀለ
ኢትዮጵያዊው አጥቂ አዲሱ የሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ…
ኢትዮጵያዊው አማካይ የዋልያዎችን ስብስብ መቼ ይቀላቀላል?
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ለሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጥሪ የተደረገለት ሱራፌል ዳኛቸው መቼ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች።…
ቀይ ቀበሮዎቹ በአውሮፓ የታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ወጣቶችን በስብስባቸው አካተቱ
በስፔን እና ኦስትሪያ ታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው ይሳተፋሉ ። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…
ኢትዮጵያዊው አማካይ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተቃርቧል
አሳ አጥማጆቹ ከነዓን ማርክነህን ለማስፈረም ተስማምተዋል። በመስከረም 3 ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት በጦሩ ቤት ለመቆየት ውሉን አራዝሞ…
አዲሷ የዲሲ ፓወር ፈራሚ ትናገራለች…..
ከቀናት በፊት ወደ በአሜሪካ ዩኤስኤል ሱፐር ሊግ ተካፋይ ለሆነው ዲሲ ፓወር ፊርማዋን ያኖረችው ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ…
ጀርመን ለትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ጥሪ አደረገች
ሁለት ተስፈኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወቅቱን የዓለም ቻምፒዮን ሊወክሉ ነው። የጀርመን ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…