በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱ ኢትዮጵያውያንን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በግብፅ ፕረምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለቱ ኢትዮጵውያን የሚገኙባቸው ኤል ጎውና (ጋቶች ፓኖም) እና ስሞሃን…

ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ይገናኛሉ

በግብፅ ሊግ የሚጫወቱት የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ዑመድ ኡኩሪ (ስሞሀ) እና ጋቶች ፓኖም (ኤል ጎዋና) በግብፅ…

ሽመልስ በቀለ ታሪክ ለመስራት ይጫወታል

በዘንድሮ የግብፅ ሊግ በሰባት ጎሎች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነትን በመምራት ላይ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ የፔትሮጀት የምንግዜም ከፍተኛ…

ሽመልስ በቀለ ጎል ማስቆጠሩን ቀጥሎበታል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሽመልስ በቀለ በግብፅ ማንፀባረቁን በመቀጠል የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነትን በመምራት ላይ ይገኛል።…

ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ በስዊድን…

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቂያ ሰሞን ለሙከራ ወደ ስዊድን በማምራት ከንግስባካ ክለብን መቀላቀል የቻሉት ሎዛ አበራ…

ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ ባገናኘው ጨዋታ ሽመልስ በቀለ ጎል አስቆጥሯል

ሽመልስ በቀለ በአምበልነት የሚመራው ፔትሮጄት ስፖርቲንግ ክለብ ጋቶች ፓኖም የሚጫወትበት ኤል ግዋናን በግብፅ ፕሪምየር 8ኛ ሳምንት…

ካሜሩን 2019 | አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይ ስለዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ

ዋልያዎቹ በሁለተኛው የምድባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሴራሊዮንን 1-0 አሸንፈዋል። አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይም ስለጨዋታው…

” ሁላችንም ትኩረት ያደረግነው ማሸነፍ ላይ ነው ” ቢንያም በላይ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው እለት ከሴራሊዮን ጋር የምድበ ስድስት ሁለተኛ ጨዋታውን ያከናውናል። ቡድኑ ለአንድ ወር ያህል…

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በባርሴሎና

በታላቁ የባርሴሎና የወጣቶች ማሰልጠኛ ማዕከል ላማሲያ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በክለቡ የወጣት ቡድን ውስጥ…

Continue Reading

ፔትሮጄት በሽመልስ በቀለ ጎሎች የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

የ2018/19 የግብፅ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት መደረግ ሲጀምሩ ፔትሮጄት በሽመልስ በቀለ ጎሎች 2-0 በማሸነፍ…