በማንቸስተር ሲቲ የተፈለገው ታዳጊው ናኦል ከፌድሬሽኑ ጋር ሊወያይ ነው

የ14 ዓመቱ የወደፊት ተስፈኛ ናኦል ተስፋዬ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስለወደፊት የብሔራዊ ቡድን ምርጫው ለመወያየት ዛሬ…

Mikias Girma Impresses at a Thai Side

Thai League 1 outfit Chainat Hornbill FC has shown interest to sign Ethiopian midfielder Mikias Girma.…

Continue Reading

ሚኪያስ ግርማ የታይላንድ የሙከራ ቆይታውን ዛሬ ያጠናቅቃል

በታሂ ሊግ 1 ለሚወዳደረው ቻይናት ሆርንቢል ለመጫወት የሙከራ ግዜ እያሳለፈ የሚገኘው ሚኪያስ ግርማ ዛሬ የመጨረሻውን ልምምድ…

የአታላንታው ተስፋ – እዮብ ዛምባታሮ

ለታዳጊዎች እድል አይሰጥም ተብሎ በሚተቸው የጣሊያን እግርኳስ ከሌሎች ክለቦች በተሻለ ጠንካራ የታዳጊዎች የስልጠና ስርዓት የዘረጋው አታላንታ…

Albanian Cup Glory for Biniyam Belay

KF Skënderbeu Korçë crowned champions of the Albania Cup following a 1-0 win over KF Laçi…

Continue Reading

ቢኒያም በላይ ከስከንደርቡ ጋር ሁለተኛ ዋንጫ አሸነፈ

ስከንደርቡ የአልባኒያ ዋንጫን ኬኤፍ ላሲን 1-0 በማሸነፍ ሲያሳካ ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ የመጀመሪያ ዓመት የአውሮፓ ቆይታውን…

ኡመድ ቋሚ በነበረበት የግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ስሞሃ ተሸንፏል

በግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ስሞሃ በዛማሌክ በመለያ ምቶች ተሸንፎ በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ የዋንጫ ባለቤት የመሆን እድሉን ሳይጠቀምበት…

” በቀጣይ አመት በቻምፒየንስ ሊግ ስለመጫወት ሳስብ ይገርመኛል” ቢንያም በላይ

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢንያም በላይ በአልባንያ የመጀመርያ አመት ቆይታው ከስከንደርቡ ኮርሲ ጋር የአልባንያ ሱፐር ሊጋ ቻምፒዮን ሆኗል።…

የስሞሃ ቦርድ በግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ለመጫወት ተስማምቷል

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ እራሱን ከግብፅ ዋንጫ አግልሎ የነበረው የአሌክሳንደሪያ ከተማው ክለብ ስሞሃ በፍፃሜ ጨዋታው ላይ ለመሳተፍ…

ቢኒያም በላይ ከስከንደርቡ ጋር የአልባኒያ ሱፐርሊጋን አሸንፏል

ስከንደርቡ ኮርሲ የአልባኒያ ሱፐርሊጋን ማሸነፉን አረጋግጧል፡፡ ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይም በአውሮፓ የመጀመሪያ ዓመት ቆይታው የሊግ ዋንጫ…