ዝውውር፡ ኡመድ ኡኩሪ ለስሞሃ ፈረመ

በ2016/17 የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃቱን ያሳየው ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ኡመድ ኡኩሪ ቀጣይ ማረፊያውን ስሞሃ አድርጓል፡፡ የአሌክሳንደሪያው…

ቢኒያም በላይ ተጠባባቂ በነበረበት ጨዋታ ስኬንደርቡ ወሳኝ ውጤት አግኝቷል

ወደ ዩሮፓ ሊግ የምድብ ድልድል ለመግባት ጥረት እያደረገ የሚገኘው የአልባኒያው ስኬንደርቡ ኮርሲ ከሜዳው ውጪ ዛግሬብ ላይ…

Binyam Belay Joins KF Skënderbeu Korçë  

Albanian outfit KF Skënderbeu Korçë have completed the signing of Ethiopian midfielder Binyam Belay on a…

Continue Reading

ቢኒያም በላይ ለአልባኒያ ክለብ ፈርሟል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ በጀርመን እና ኦስትሪያ ያሳለፈውን ያልተሳካ ሙከራ በኃላ ወደ አልባኒያ አምርቶ ከሃገሪቱ ሃያል…

​ኡመድ ኡኩሪ ለጋምቤላ ክለቦች ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በተወለደባት ጋምቤላ ላሉ ክለቦች እሁድ እለት የመለያ ትጥቅ እና ኳሶችን…

​ቢኒያም በላይ ለሌላ ሙከራ ወደ ኦስትሪያ አምርቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ በጀርመኑ የቡንደስሊጋ 2 ክለብ በሆነው ኤዘንበርገር አወ የነበረውን የሁለት ቀናት የሙከራ ግዜ…

ፍቅሩ ተፈራ ዳግም ፊቱን ወደ ህንድ አዙሯል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ዳግም ወደ ህንድ አምርቶ የእግርኳስ ህይወቱን እንደሚቀጥል ለደቡብ አፍሪካው ድረ-ገፅ Kickoff ገልጿል፡፡…