አሳ አጥማጆቹ ከነዓን ማርክነህን ለማስፈረም ተስማምተዋል። በመስከረም 3 ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት በጦሩ ቤት ለመቆየት ውሉን አራዝሞ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ

አዲሷ የዲሲ ፓወር ፈራሚ ትናገራለች…..
ከቀናት በፊት ወደ በአሜሪካ ዩኤስኤል ሱፐር ሊግ ተካፋይ ለሆነው ዲሲ ፓወር ፊርማዋን ያኖረችው ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ…

ጀርመን ለትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ጥሪ አደረገች
ሁለት ተስፈኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወቅቱን የዓለም ቻምፒዮን ሊወክሉ ነው። የጀርመን ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

ሎዛ አበራ ዲሲ ፓወርን ተቀላቀለች
ዲሲ ፓወር ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ከወራት በፊት ለተከታታይ ሦስት ዓመት ቻምፒዮን የሆነችበትን ክለቧን ንግድ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ጣልያን አምርቷል
ጄኖዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን አማካይ የመግዛት አማራጭን ባካተተ የውሰት ውል አስፈርሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት ከእስራኤሉ ታላቅ ክለብ…

በባቫርያኑ ክለብ በታዳጊ ቡድኖች ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሁለተኛው ቡድን አደገ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ባየርን ሚዩኒክ ሁለተኛ ቡድን አድጓል። ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በጀርመኑ ታላቅ ክለብ ባየርን…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በ”ሴሪ ሲ” ለሚሳተፈው ክለብ ፊርማውን አኑሯል
ሁለገቡ ተጫዋች አዲስ ክለብ ሲቀላቀል ሌላው ትውልደ ኢትዮጵያዊ በሴሪ ኤ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታ የጨዋታ ዕለት ስብስብ…

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ጋናው ክለብ ?
አሻንቲ ኮቶኮ ለአቡበከር ናስር የሙከራ ዕድል እንዳመቻቸ ጋና ሶከር ኔት ዘግቧል። ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ያለውን…

በቅርቡ በዩዲኔዜ ዋናው ቡድን የመጀመርያ ጨዋታው ያከናወነው ተስፈኛ
ከወዲሁ ከዴስቲኒ ኡዶጊ ጋር እየተነፃፀረ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንድሪስ ስካራሜሊ በዩዲኔዜ ወጣት ቡድን ውስጥ ብቅ ያለ…

በሦስት የስፔን ታዳጊ ብሄራዊ ቡድኖች የተጫወተውን ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተዋወቁት
በቢጫ ሰርጓጆቹ ቤት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተከላካይ ስፔንን በምታህል በእምቅ ችሎታዎች በተጥለቀለቀች ሀገር በታዳጊ…