የምንተስኖት አሎ የሙከራ ጊዜ በጥሩ ሁኔታ እየቀጠለ ነው

ምንተስኖት አሎ በቀጣይ ቀናት በአንታልያ ስፖር ያለውን ቆይታ አጠናቆ ወደ ደሚርስፖር ያመራል። ከሳምንታት በፊት በቱርክ ክለቦች…

ያሬድ ዘውድነህ የሙከራ ዕድል አግኝቷል

የድሬዳዋ ከተማው ተከላካይ ያሬድ ዘውድነህ የውጭ ሀገር የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ መቆዶንያ በቅርቡ ያቀናል። ከቅርብ ዓመታት…

ሎዛ አበራ በዛሬ ምሽት ጨዋታ ግቦች አስቆጥራለች

ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራዎች የቅርብ ተፎካካሪያቸውን ረተዋል። የማልታ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከዓለማቀፍ…

ኢትዮጵያውያን በውጪ | ጋቶች ፓኖም በሳውዲ አረቢያ ..

ወደ ሳውዲ አረቢያው አል አንዋር ካመራ ሁለት ሳምንታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ስፍራ ተጫዋች ጋቶች…

ምንተስኖት አሎ ቱርክ ገብቷል

የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ ውጭ እንደሚሄድ የተነገረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ በሠላም ቱርክ ገብቷል።…

ቢኒያም በላይ ወደ ሌላው የስዊድን ክለብ አምርቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አማካይ ቢኒያም በላይ ለስዊድኑ ክለብ ኡሚያ ኤፍሲ ፊርማውን አኑሯል። ከሌላኛው የስዊድን ክለብ ስሪያንስካ…

ግብጻዊው የተጫዋቾች ወኪል የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ለመስራት አቅዷል

ከኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ወኪል ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ወደ ግብፅ…

ሎዛ አበራ በማልታ ግብ ማምረቷን አጠናክራ ቀጥላለች

ትላንት ምሽት በተደረገ ተጠባቂ የማልታ የሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ ቡድኗ ሦስት ነጥብ…

ሎዛ አበራ ዛሬም ግቦች አስቆጥራለች

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ ግብ ማስቆጠሯን ቀጥላለች። ምሽት በተካሄደ ጨዋታም ሁለት ጎሎች አስቆጥራለች። ከቀናት በፊት ከምጋር…

ሎዛ አበራ በአዲሱ ክለቧ የመጀመሪያ ዋንጫ አሳክታለች

አስደናቂ ሳምንትን እያሳለፈች በምትገኘው ሎዛ አበራ ሐት-ትሪክ ታግዘው ቢርኪርካራዎች የማልታን ቢኦቪ የሴቶች ሱፐር ካፕ ዋንጫን ማንሳት…