ሎዛ አበራ በአንድ ጨዋታ ሰባት ግቦች አስቆጠረች

ቢርኪርካራዎች ሄበርንያንስን አስራ ሰባት ለባዶ በረመረሙበት ጨዋታ ሎዛ አበራ ሰባት ግቦች አስቆጠረች። በማልታ አስደናቂ ብቃት በማሳየት…

ሎዛ አበራ በማልታ ሊግ ያስቆጠረቻቸውን ግቦች ቁጥር አስር አደረሰች

በማልታ የተሳካ ጊዜ በማሳለፍ የምትገኘው ሎዛ አበራ ዛሬ ቡድኗ ቢርኪርካራ ራይደርስን 8-1 ባሸነፈበት ጨዋታ በሃያ ሰባተኛው…

ኡመድ ዑኩሪ ግብ አስቆጥሯል

በውድድር ዓመቱ መጀመርያ አስዋንን የተቀላቀለው ኡመድ ኡክሪ ዛሬ በተደረገ የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሁለት ግቦች አስቆጥሯል።…

ሎዛ አበራ ሐት-ትሪክ በሰራችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል

እረፍት ላይ የነበረው የማልታ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ትላንት ሲጀመር ትናንት ምሽት ሞስታን በሜዳው ገጥሞ 5ለ1 ሲያሸንፍ…

ሎዛ አበራ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ግብ አስቆጠረች

በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ለማልታው ቢርኪርካራ ፊርማዋን በማኖር ከቡድኑ ጋር የተሳካ ግዜ በማሳለፍ የምትገኘው ሎዛ አበራ በትናንትናው…

ቢንያም በላይ የሚጫወትበት ስርያንስካ ወደ ታችኛው ሊግ ወረደ

በስዊድን ሱፐርታን (ሁለተኛ ሊግ) የሚወዳደረው እና ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢንያም በላይ የሚጫወትበት የስዊድኑ ስርያንስካ ከአንድ ዓመት የሊጉ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአውስትራሊያውን ክለብ ተቀላቀለ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተከላካይ ፊልሞን አሰፋ በሰሜን አውስትራሊያ ሊግ ለሚወዳደረው ክሮይዶን ኪንግስ ለመጫወት በትናንትናው ዕለት ፌርማውን አኑሯል።…

ሎዛ አበራ ጎል ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል

ሎዛ አበራ በአራት ጨዋታዎች አምስተኛ ጎሏን ስታስቆጥር ቡድኗ ቢርኪርካራም በመሪነቱ ቀጥሏል። በአራተኛ ሳምንት የማልታ ፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮጵያውያን በውጪ | እዮብ ዛምባታሮ ወደ ሴሪአው ክለብ ተመልሷል

ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በውሰት ወደ ሴሪ ሲ ክለብ ፓዶቫ አምርቶ ከቡድኑ ጋር ቆይታ ያደረገው ትውልደ…

የሎዛ አበራ አዲሱ ክለብ ቢርኪርካራ ነጥብ ጥሏል

በ3ኛ ሳምንት የማልታ ቢኦቪ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ጨዋታ ሙሉ ስድስት ነጥብ የሰበሰቡትን ቢርኪርካራ እና ምጋር…