ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ጋር ተለያየ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አማካይ ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ኤል ጎውና ጋር መለያየቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት…

ሦስት ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከዕረፍት ይመለሳል

በአፍሪካ ዋንጫ መጀመር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ወደ ውድድር መመለሱ ተከትሎ ጋቶች ፓኖም ዛሬ…

ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ከወራጅ ቀጠናው ለመራቅ በሚደረገው ጨዋታ ይፋጠጣሉ

ሰላሳ አንደኛው ሳምንት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ኤልጎና እና ስሞሐን በስታደ አሌክሳንድሪያ ሲያገናኝ ሁለቱ ኢትዮጽያውያም ዑመድ ኡኩሪ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአውስትራሊያ የመጀመርያ ግቡን አስቆጠረ

በዚህ ዓመት መጀመርያ ወደ ግሪን ጉልይ ዋና ቡድን ያደገውና ከኢትዮጵያን ቤተሰቦች የተወለደው አዲሱ ባየው የመጀመርያ ጎሉን…

ዋሊድ አታ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ

ባለፈው ዓመት ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን ማግለሉን አስታውቆ የነበረው የ33 ዓመቱ ተከላካይ ዋሊድ አታ በስዊድን አራተኛ ዲቪዝዮን…

ጋቶች ፓኖም በኤል ጎውና ማልያ የመጀመርያ የሊግ ጎሉን አስቆጠረ

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ኤል ጎውና ከሜዳው ውጪ ሀራስ ኤል ሁዳድን 2-1 ሲያሸንፍ ኢትዮጵያዊው አማካይ…

ሽመልስ በቀለ በመጀመርያ ጨዋታው አዲሱ ቡድኑን ታድጓል

ከሁለት ቀናት በፊት ሶስት ዓመታት የተጫወተበት ፔትሮጀትን ለቆ ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ ምስር ኤል ማቃሳ ያመራው…

ሸመልስ በቀለ ወደ ምስር  አል ማቃሳ ተዛዋውሯል

ከፔትሮጀክት ጋር ስኬታማ ሶስት ዓመታቶችን ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ ወደ ሌላኛው የግብፅ ክለብ ምስር  አል…

” የጨዋታዎች መደራረብ ነው ለጉዳት የዳረገኝ ” ቢኒያም በላይ

በአልባኒያ ለስኬንደርቡ ኮርሲ እየተጫወተ የሚገኘው ኢትዮጵያው አማካይ ቢኒያም በላይ በገጠመው ጉዳት ምክንያት በቅርብ የክለቡ ጨዋታዎች ላይ…

ኡመድ ኡኩሪ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ጎሉን አስቆጥሯል

ካለፉት ዓመታት አንፃር የተቀዛቀዘ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በግብፅ ፕሪምየር ሊግ የ2018/19…