የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ያደረጋቸውን ጨዋታዎች እና የነበረውን ቆይታ አስመልክቶ የቡድኑ ጊዜያዊ አሰልጣኝ…
ጋዜጣዊ መግለጫ

የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለ ተጫዋቾች ምርጫ እና ስለ ቀጣይ ዕቅዳቸው ምን አሉ ?
👉 “ለውጦች ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ… 👉 “ጋቶች ጥሩ ነገር ይሰራል ጠንካራ ተጫዋች ነው.. 👉” ያሬድ…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለሚከተሉት አጨዋወት ምን አሉ?
👉 “ በዓላማ ኳስን የሚጫወት ፤ የሚቀማውን ኳስ በመቀማት በሽግግር የሚጫወት ቡድን እየሠራን ነው… ጊዜያዊው የብሔራዊ…

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ሊግ ስፖንሰር ሆኗል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ሊግ ስፖንሰር ማድረጉን በዛሬው ዕለት በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ…

አሰልጣኝ ገብረመድህን በጋዜጣዊ መግለጫቸው የሰጡት የመጨረሻ የማጠቃልያ ሀሳቦች
👉 “ጊኒ በከፍተኛ ሁኔታ ይበልጠናል። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ማመን ያስፈልጋል… 👉 “ገና ለገና እንደዚህ ይሆናል ብዬ…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ስለአጨዋወት መንገዳቸው ምን አሉ?
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከጊኒው የደርሶ መልስ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በኋላ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የመሰብሰብያ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው
👉 “ከአምስት ቀን በኋላ እለቃለሁ…” 👉 “እኔ ከማንም በላይ እጎዳለሁ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ስለታንዜኒያ ቆይታቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል
በሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ተካፍሎ የተመለሰው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ…

አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለቀጣይ ዕቅዳቸው ሀሳብ ሰጥተዋል
ከ20 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ በቀጣይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመረከብ…