በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ቡታጅራ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ላይ ተሳታፊ ከሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ቡታጅራ ከተማ ከቀናቶች በፊት አሰልጣኝ ያለው ተመስገንን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረ ሲሆን በመቀጠል ደግሞ ቡድኑን የሚያገለግሉ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል። የቀድሞው የወላይታ ድቻ እና ጅማRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ አስራ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውልም አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተወዳዳሪ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ በአሰልጣኝ እዮብ ተዋበ መሪነት በክለቡ መቀመጫ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲሰራ ቆይቶ ወደ ሀዋሳ ከተማ ለሊጉ ውድድር አምርቷል፡፡ ቡድኑ በክረምቱ የዝውውር መስኮትRead More →

ያጋሩ

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነገሌ አርሲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ስር ተደልድሎ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ዓመቱን የፈፀመው ነገሌ አርሲ ከቀናቶች በፊት ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ረዘም ያሉ ዓመታትን ክለቡን ያገለገለውን በሽር አብደላን በዋና መንበር ቦታ ላይ ከሾመ በኋላRead More →

ያጋሩ

ዘግይቶ ልምምድ የጀመረው አዳማ ከተማ የአስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የሁለት ነባሮችን ኮንትራትም አድሷል፡፡ በአሰልጣኝ ኤፍሬም እሸተ እየተመራ የፊታችን ቅዳሜ በሀዋሳ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ የሚሆነው አዳማ ከተማ አዳዲስ አስራ ሦስት ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከሌሎች ክለቦች ዘግይቶ ወደ ልምምድ ገብቷል፡፡ ቡድኑ ከአዳዲስ ተጫዋቾች በተጨማሪ ሁለት ውላቸውRead More →

ያጋሩ

በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ደሴ ከተማ አስራ ሰባት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ውድድር ለመመለስ አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ደሴ ከተማ ራሱን ማጠናከር ጀምሯል፡፡ በ2013 የውድድር ዘመን በክለቡ የነበሩ ተጫዋቾችን ጨምሮ ከተለያዩ ክለቦች በድምሩ አስራ ሰባት ተጫዋቾችን የቡድኑ አካል ያደረገ ሲሆን በቀጣይ በቀናቶች ውስጥRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመናት በተከታታይ ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ የፈፀመው ሀዋሳ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሰባት ነባሮችን ውልም አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ሀዋሳ ከተማ በዘንድሮ የ2015 የውድድር ዘመን ራሱን ለማጠናከር በአሰልጣኝ መልካሙ ታፈረ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኝ ሲሆን አራትRead More →

ያጋሩ

ከሀገሪቱ ሦስተኛው የሊግ ዕርከን ወደ ከፍተኛ ሊጉ ያደገው ቦዲቲ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሀያ ነባር ተጫዋቾችንም ውል አድሷል፡፡ ባሳለፍነው ዓመት የአንደኛ ሊግ ተሳታፊ የነበረው እና ድሬዳዋ ላይ ተዘጋጅቶ በነበረው የማጠቃለያ ውድድር ላይ ወደ ከፍተኛ ሊጉ ማደግ የቻለው ቦዲቲ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚሳተፍበት ውድድር ራሱን ለማጠናከር በአዳዲስ ተጫዋቾች እና በነባሮቹRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተጠናቀቀውን ዓመት ጠንካራ ተወዳዳሪ ሆኖ የፈፀመው ቤንች ማጂ ቡና አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን አጋማሽ በምድብ ለ ስር ተደልድሎ በተለይ ሁለተኛው ዙር ላይ አሰልጣኝ መሐመድ ኑርንማን ከቀጠረ በኋላ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ምድቡን በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ መፈፀም የቻለው ቤንች ማጂRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ሀላባ ከተማ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ነባሮችን ኮንትራትም አራዝሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ዘለግ ያለ የተሳትፎ ታሪክ ያለው ሀላባ ከተማ በየዓመቱ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን መቅረብ ቢችልም ወደ ፕሪምየር ሊግ ዕርከን ለማደግ በተደጋጋሚ ከጫፍ እየደረሰ ሲመለስ አስተውለናል፡፡ ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት በተሻለ ጥንካሬ ለመቅረብ እናRead More →

ያጋሩ

በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመራው ሻሸመኔ ከተማ የአስራ ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቆ ወደ ዝግጅት ገብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዘግ ያለ የተሳትፎ ቆይታ ያለው ሻሸመኔ ከተማ በሊጉ ላይ የዘንድሮው ተሳታፊነቱን በጠንካራ አቅም ተገንብቶ ለመቅረብ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረ ሲሆን አሁን ደግሞ ከተለያዩ ክለቦች በቀጥታ እና በምልመላ አስራ ሁለትRead More →

ያጋሩ