ባለፉት ዓመታት በሀምበሪቾ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…
ዝውውር
አዞዎቹ ቶጎዋዊ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተስማሙ
አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብጠባቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…
የቻርለስ ሉክዋጎ ማረፍያ ታውቋል
ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ባለፈው የውድድር ዓመት ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያሳለፈው እና ከዚህ ቀደም…
ስሑል ሽረ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው አስፈረሙ
የዓብስራ ሙልጌታ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …
ወልዋሎ የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በብርቱካናማዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማማ። በርከት ያሉ ዝውውሮች…
ጦሩ የኋላ ደጀን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊውን የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው…
የመስመር ተጫዋቹ የወልዋሎ አዲሱ ፈራሚ ለመሆን ተቃርቧል
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በትናንትናው ዕለት የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር በማገባደድ በክረምቱ ያዘዋወሯቸው…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ጨምሯል
የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አግኝቷል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች ለቀጣዩ…