ቢጫዎቹ ሦስት ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ቀደም ብለው የቀድሞ ተጫዋቻቸው በረከት አማረን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾች ወደ…
ዝውውር
ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በንቃት መሳተፉን ቀጥሏል
ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብሰባቸው ሲቀላቅሉ የሁለት ተጫዋቾችን ውል ደግሞ አራዝመዋል። ከደቂቃዎች በፊት መሐመድኑር ናስርን…
ቡርትካናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የግብጠባቂውን ውል አራዝመዋል
ወደ ዝውውሩ የገቡት ድሬደዋ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የግብጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በይፋ ከሾሙ…
ወላይታ ድቻ የሁለት ሁለገብ ተጫዋቾችን ዝውውር ለመፈፀም ተስማማ
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በሶዶ ከተማ የጀመሩት የጦና ንቦቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመፈፀም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ…
ስሑል ሽረ አማካዩን ለማስፈረም ተስማሙ
ያለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት ከሰራተኞቹ ጋር ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ስሑል ሽረ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። አሰልጣኝ…
ስሑል ሽረዎች ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማሙ
ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት ከብርቱካናማዎቹ ጋር ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ስሑል ሽረ ለማምራት ተስማማ። ስድስት ተጫዋቾች…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈርሟል
ከባንክ ጋር የሊጉ ቻምፕዮን የሆነው አማካይ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለመቀላቀል ስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት…
ሀዋሳ ከተማ የግብ ዘቡን አምስተኛ ፈራሚው አድርጓል
ሐይቆቹ የወቅቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ በይፋ ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዋል። ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ ዓመት…
መቻሎች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ
በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመሩት መቻሎች የግብ ዘቡን የክረምቱ ስድስተኛ ፈራሚ ለማድረግ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በክረምቱ የዝውውር…
ቡርትካናማዎቹ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተቃርበዋል
ድሬደዋ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። ለቀጣይ የውድድር ዓመት አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን…