ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስት የውጭ ተጫዋቾቹ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

በክረምቱ የዝግጅት ወቅት በተሰናባቹ አሰልጣኝ ማኑኤል ቫስ ፒንቶ የሙከራ እድል ተሰጥቷቸው በክለቡ ከፈረሙት አምስት የውጭ ተጫዋቾች…

ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ ለምን መጣ ?  

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚወዳደረው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ ፊርማውን ያኖረው ናይጄሪያዊው አጥቂ…

ቢሾፍቶ አውቶሞቲቭ ክለቡን እንደማያፈርስ ተረጋገጠ

በአምሀ ተስፋዬ እና ዳንኤል መስፍን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የመፍረስ…

የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተከፍቷል

የኢትዮጵያ ክለቦች የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከቅዳሜ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 30 ቀናት ክፍት ሆኗል። ፊፋ ለአባል ሀገራቱ…

አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር ሊለያይ ነው

በስብስቡ ውስጥ አራት ግብ ጠባቂዎችን የያዘው አዳማ ከተማ ያለፉትን ስድስት ዓመታት ከታዳጊ ቡድኑ ጀምሮ በግብ ጠባቂነት…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና ከግማሽ በላይ ስብስቡን በአዲስ ተክቷል

ጅማ አባቡና የሁለት የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ አስራ ስድስት የአዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ በ2010 ከፍተኛ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈኛ ተጫዋቹን በውሰት ሰጥቷል

በ2010 ከተስፋው ቡድኑ ወደ ዋናው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን በማደግ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ዮሐንስ ዘገየ…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የበርካቶቹን ውል አድሷል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ ከአሰልጣኝ እስከ ተጫዋች በርካታ ለውጦችን በማድረግ አሁን ደግሞ አዳዲስ አስራ ሁለት…

ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በ2010 ውድድር ዓመት ጥሩ አጀማመር በማድረግ የምድቡ መሪ መሆን ችሎ የነበረውና በቀሪው የውድድር ዘመን ወጣ ገባ…

ከፍተኛ ሊግ | ዲላ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ዲላ ከተማ ትኩረቱን ወጣቶች ላይ በማድረግ የአራት ተጫዋቾችን በቋሚ ፊርማ እና በውሰት ውል…