ከጅማ አባ ጅፋር ጋር እንደሚቀጥል ሲጠበቅ የነበረው ታታሪው አማካይ ሳይጠበቅ ለወልዋሎ ፈርሟል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ሙሉ…
ዝውውር
ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ 7ኛ እና 8ኛ ዝውውሩን አጠናቋል። ደስታ ደሙ እና ሮቤል አስራት ቢጫ…
ኤፍሬም አሻሞ ወልዋሎን ተቀላቅሏል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኤፍሬም አሻሞን የክረምቱ 6ኛ ፈራሚ አድርጓል። በ2008 ክረምት ንግድ ባንክን ለቆ ወደ ደደቢት…
እንዳለ ከበደ ወደ መቐለ ከተማ አቀና
መቐለ ከተማ በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም እየመራ ይገኛል። እንዳለ ከበደም እለቡን የተቀላቀለ 7ኛ ተጫዋች ሆኗል።…
አህመድ ረሺድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
ውድድር ዓመቱን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው አህመድ ረሺድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሷል። በ2007 ደደቢት ተስፋ…
ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር በርካታ ተጫዋቾችን ለቆ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ከማምጣት ተቆጥቦ መቆየቱ አግራሞት ሲፈጥር…
አማራህ ክሌመንት ወደ ወልዋሎ አምርቷል
ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር እንደሚቀጥል የታወቀው ወልዋሎ ዓ.ዩ ግዙፉን የደደቢት ግብ ጠባቂ በእጁ አስገብቷል። በተጠናቀቀው የውድድር…
መከላከያ ሶስት ተጫዋቾች አስፈርሟል
መከላከያ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳታፊ መሆኑን በመቀጠል ዛሬ የሶስት ተጫዋቾችን ፊርማ አጠናቋል። ፍሬው ሰለሞን ወደ ቀድሞ…
ሙጂብ ቃሲም አፄዎቹን ተቀላቅሏል
በክረምቱ የዝውውር ገበያ በንቃት እየተሳተፉ ካሉ ክለቦች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው ፋሲል ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ስድስተኛው ፈራሚው…
አሚኑ ነስሩ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል
መቐለ ከተማ ከጅማ ጋር የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው አሚኑ ነስሩን አስፈርሟል። በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው አሚኑ በዓመቱ…