አህመድ ረሺድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ውድድር ዓመቱን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው አህመድ ረሺድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሷል።  በ2007 ደደቢት ተስፋ…

ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር በርካታ ተጫዋቾችን ለቆ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ከማምጣት ተቆጥቦ መቆየቱ አግራሞት ሲፈጥር…

አማራህ ክሌመንት ወደ ወልዋሎ አምርቷል

ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር እንደሚቀጥል የታወቀው ወልዋሎ ዓ.ዩ ግዙፉን የደደቢት ግብ ጠባቂ በእጁ አስገብቷል።  በተጠናቀቀው የውድድር…

መከላከያ ሶስት ተጫዋቾች አስፈርሟል

መከላከያ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳታፊ መሆኑን በመቀጠል ዛሬ የሶስት ተጫዋቾችን ፊርማ አጠናቋል። ፍሬው ሰለሞን ወደ ቀድሞ…

ሙጂብ ቃሲም አፄዎቹን ተቀላቅሏል

በክረምቱ የዝውውር ገበያ በንቃት እየተሳተፉ ካሉ ክለቦች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው ፋሲል ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ስድስተኛው ፈራሚው…

አሚኑ ነስሩ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ ከጅማ ጋር የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው አሚኑ ነስሩን አስፈርሟል።  በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው አሚኑ በዓመቱ…

ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ከቀናት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል። …

ወልዋሎ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አማኑኤል ጎበናን የክለቡ 4ኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።  አማኑኤል አርባምንጭ ከተማን በአምበልነት…

ወልዋሎ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈርሟል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ መቐለ ከተማ አምርቶ…

ሥዩም ተስፋዬ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …