የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ወደ ተለያዩ ክለቦች መዘዋወራቸውን ቀጥለዋል። ተመስገን ገብረኪዳንም ወደ መከላከያ አምርቷል። የአጥቂ መስመር…
ዝውውር
አወል ዓብደላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
ሊጉን በሁለተኝነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ፊርማ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል። ኄኖክ አዱኛ ከአንድ ዓመት የጅማ…
መከላከያ ሦስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
መከላከያ የሦስት ተጫዋቾችን ፊርማ በዛሬው እለት አጠናቋል። ፍቃዱ ዓለሙ፣ ዳዊት ማሞ እና ዓለምነህ ግርማ የጦሩ ንብረት…
መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ…
መቐለ ከተማ 3 ተጫዋቾች አስፈርሟል
መቐለ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቁ ታውቋል። ዮናስ ገረመው፣ ሳሙኤል ሳሊሶ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ ለክለቡ የፈረሙ…
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን ለመጀመር እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ብርሀኑ ቦጋለ ከረጅም…
ፋሲል ከተማ ሰለሞን ሀብቴን አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ ፍጥነቱን ጨምሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል ሰለሞን ሀብቴን የግሉ አድርጓል። የግራ መስመር ተከላካይ እና የአማካይ…
ፋሲል ከድር ኩሊባሊን ለማስፈረም ተስማምቷል
ፋሲል ከተማ ኮትዲቫራዊው ከድር ኩሊባሊን ሲያስፈርም የአብዱራህማን ሙባረክን ውል አድሷል፡፡ በደደቢት በመሀል ተከላካይነት እና በአማካይ ስፍራ…
ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ኢስማይሊ አምርቷል
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ጎል አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ የግብፁ ኢስማይሊን መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ ድርጓል። ናይጄርያዊው…