ኢትዮጵያ ቡና እና ጋቶች ፓኖም በውል ጉዳይ መስማማት አልቻሉም

ከሩሲያው ክለብ አንዚ ማካቻካላ ጋር የነበረውን የ3 ዓመት ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ ሃገሩ የተመለሰው ጋቶች ፓኖም…

​ቶክ ጄምስ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

ያለፉትን 10 ወራት አንድ ክለብ አልባ ሆኖ የቆየው ቶክ ጄምስ በአጭር ጊዜ ውል ለመቐለ ከተማ ለመፈረም…

​ፋሲል ሮበርት ሴንቶንጎን ከቡድኑ አሰናበተ

ፋሲል ከተማ ለዘንድሮ የውድድር አመት በሊጉ  ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን እና ውጤታማ ጉዞ እንዲያደርግ በርካታ ተጫዋቾችን ከሀገር…

​የጋቶች ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?

የጋቶች ፓኖም ቀጣይ ማረፊያ ኢትዮዽያ ውስጥ ከሚገኙ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮዽያ ያገኘችው…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች ዝውውር ሲጠቃለል…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የዝውውር መስኮት በትላንትናው እለት መዘጋቱን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ሐምሌ 5 ቀን…

​ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊ አጥቂ አስፈርሟል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲዲ መሐመድ ኬይታን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ አስታወቋል፡፡ ኬይታ የሀገሩ…

​ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው የአጥቂ አማካይ አሚኑ መሐመድን አስፈርሟል፡፡ የ28 አመቱ አሚን…

​ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ላውረንስ ላርቴን…

​ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን አስፈርሟል፡፡, የ28 አመቱ አጥቂ የእግርኳስ ህይወቱን በጋናው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር፡ ጌዲኦ ዲላ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ የውድድር ፎርማት ለውጥ በማድረግ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይካሄዳል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በተሳተፈበት…