በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የተቀመጠው አርባምንጭ ከተማ በዝውውር መስኮቱ አራተኛ ተጫዋቹን በማስፈረም ገዛኸኝ እንዳለን ወደ…
ዝውውር
ፍፁም ገብረማርያም ወደ መከላከያ አምርቷል
ወደ ወልዲያ ባለመመለሳቸው በክለቡ እገዳ ከተላለፈባቸው በኋላ ለፌዴሬሽኑ ባስገቡት ቅሬታ መሠረት እገዳው እንዲነሳላቸው ከተወሰነላቸው ሶስት ተጫዋቸች…
ኃይማኖት ወርቁ ሌላው በግብፅ ክለቦች የተፈለገ ተጫዋች ሆኗል
ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዛማሌክን ከውድድር ማስወጣቱ ተጫዋቾቹ በሀገሪቱ ክለቦች እይታ ውስጥ እንዲገቡ በር ከፍቷል፡፡…
ፌዴሬሽኑ የሪቻርድ አፒያን የቅዱስ ጊዮርጊስ ዝውውር ውድቅ አደረገ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በያዝነው የዝውውር መስኮት አስፈርሞት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አፒያ ዝውውሩ በፌዴሬሽኑ ውድቅ መደረጉ ታውቋል፡፡…
የጃኮ አራፋት እና በዛብህ መለዮ ፈላጊ ክለቦች ታውቀዋል
በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ ከግብፁ ዛማሌክ ባደረገው የደርሶ መልስ እንቅስቃሴ በግብፅ ክለቦች አይን ውስጥ የገቡት…
ወንድሜነህ ዘሪሁን ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል
ከቀናት በፊት ክለቡን በአግባቡ መጥቀም አልቻለም በሚል ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሀል አማካዩ ወንድሜነህ ዘሪሁን…
ወልዲያ በፌዴሬሽኑ ውሳኔ ላይ ተቃውሞውን አሰምቷል
ከወድድር አመቱ ጅማሮ አንስቶ ባልተረጋጋ ሁኔታ እየተወዳደረ የሚገኘው ወልዲያ ስፖርት ክለብ ከሰሞኑ በተደጋጋሚ ከአንድ ወር በላይ…
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተጫዋች አስፈረመ
በፕሪምየር ሊጉ ወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው ሁለገብ ሚካኤል አኩፎን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የአሻንቲ ኮቶኮ…
ፍርዳወቅ ሲሳይ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በቅርቡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ፍርዳወቅ ሲሳይን ማስፈረም…
መሃመዳን ፍቅሩ ተፈራን በይፋ አስተዋውቋል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ለህንዱ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ክለብ መሃመዳን ስፖርቲግ ክለብ ለመጫወት መስማማቱ ይታወሳል፡፡ መሃመዳን ፍቅሩን…