በፕሪምየር ሊግ ሊጉ እና በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በወቅታዊ መልካም ጉዞ ላይ የሚገኘው የአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀው ወላይታ ድቻ…
ዝውውር
በረከት ይስሀቅ ዳግም ወደ ድሬዳዋ አምርቷል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከስድስት ወራት ቆይታ በኃላ በሰምምነት የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ይስሀቅ ወደ ድሬዳዋ…
ፋሲል ከተማ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተከታታይ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን እያሳለፈ የሚገኘው ፋሲል ከተማ የመጀመሪያውን ዙር ስድስተኛ ደረጃን ይዞ…
በረከት አዲሱ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ
በሲዳማ ቡና የሁለት አመታት እገዳ ከተጣለበት ከወራት በኃላ በፌዴሬሽኑ አማካይነት የተነሳለት አጥቂ በረከት አዲሱ በአንድ አመት…
ዳዊት እስጢፋኖስ መከላከያን ዳግም ተቀላቀለ
ፋሲል ከተማን በዘንድሮ አመት ተቀላቅሎ የነበረው ዳዊት እስጢፋኖስ ከስድስት ወር ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ስምምነት መለያየቱ…
አብዱልከሪም ሀሰን ወደ ሀዋሳ ከተማ አመራ
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በሁለት አመት ውል ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል ቢችልም ካልተሳካ የአንድ አመት ቆይታ በኃላ በዘንድሮው…
ታፈሰ ተስፋዬ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቀለ
አንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት በመለያየት በአንድ አመት ኮንትራት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቅሏል። በ2007…
ሰንዴይ ሙቱኩ ለፋሲል ከተማ ፈረመ
ፋሲል ከተማ ኬንያዊው ሁለገብ ተጫዋች ሰንዴይ ሙቱኩን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል። ሰንደይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥሩ…
ዮናታን ከበደ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
ከቀናት በፊት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ዮናታን ከበደ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ወላይታ ድቻ ማምራቱ…
አዳማ ከተማ ከአላዛር ፋሲካ ጋር ሲለያይ ጫላ ተሺታን አስፈርሟል
አዳማ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው አላዛር ፋሲካ ጋር በስምምነት ሲለያይ ጫላ ተሺታን በአጭር ጊዜ ውል…