ፋሲል ከተማን በዘንድሮ አመት ተቀላቅሎ የነበረው ዳዊት እስጢፋኖስ ከስድስት ወር ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ስምምነት መለያየቱ…
ዝውውር
አብዱልከሪም ሀሰን ወደ ሀዋሳ ከተማ አመራ
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በሁለት አመት ውል ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል ቢችልም ካልተሳካ የአንድ አመት ቆይታ በኃላ በዘንድሮው…
ታፈሰ ተስፋዬ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቀለ
አንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት በመለያየት በአንድ አመት ኮንትራት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቅሏል። በ2007…
ሰንዴይ ሙቱኩ ለፋሲል ከተማ ፈረመ
ፋሲል ከተማ ኬንያዊው ሁለገብ ተጫዋች ሰንዴይ ሙቱኩን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል። ሰንደይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥሩ…
ዮናታን ከበደ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
ከቀናት በፊት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ዮናታን ከበደ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ወላይታ ድቻ ማምራቱ…
አዳማ ከተማ ከአላዛር ፋሲካ ጋር ሲለያይ ጫላ ተሺታን አስፈርሟል
አዳማ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው አላዛር ፋሲካ ጋር በስምምነት ሲለያይ ጫላ ተሺታን በአጭር ጊዜ ውል…
ወልዋሎ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያላቸውን ውል ያቋረጡ ሶስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። …
ጋቶች ፓኖም መቐለ ከተማን ተቀላቀለ
ለስድስት ወራት በሩሲያው አንዚ ማካቻካላ ቆይታ አድርጎ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው ጋቶች ፓኖም ከተለያዩ የሀገር ውስጥ…
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውላቸው በዚህ ወር የተጠናቀቀው የተክሉ ተስፋዬ እና…
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል
በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ጋናዊው አማካይ አሮን አሞሀን ማስፈረሙን…