ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…
ዝውውር
ሀዋሳ ከተማ ሙሉአለም ረጋሳን አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ ከ2 ወራት በላይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቶት የነበረው ሙሉአለም ረጋሳን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ሙሉአለም…
መሐመድ ናስር ወደ ፋሲል ከተማ አምርቷል
መሐመድ ናስር ከጅማ አባ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ በኃላ ወደ ፋሲል ከተማ ማምራቱን ክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ…
የሴቶች ዝውውር | ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው እለት አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር – ሀዋሳ ከተማ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከሚጠቀሱ ጥቂት ጠንካራ ክለቦች አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ…
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
የዝውውር መስኮቱን ዘግይቶ የተቀላቀለውና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ አሌክስ አሙዙን…
ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ…
ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊ አማካይ አስፈረመ
በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው እና ባልተለመደ ሁኔታ ፊቱን የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ላይ…
ወልድያ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የአዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር በማድረግ በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው ወልዲያ ሁለት ተጨዋቾችን በስምምነት መልቀቁ ታውቋል።…
የሴቶች ዝውውር ፡ ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ጠንካራ የዝውውር እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል
ዋናውን እና የወጣቶች ቡድኑን አፍርሶ በሴቶች ቡድኑ ለመቀጠል የወሰነው ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ባለፉት ሁለት አመታት በደደቢት…