ሲዳማ ቡና አማካይ አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። በ2017 የውድድር ዘመን…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ክለብ ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል። በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር…

ቢኒያም በላይ ማረፊያው ታውቋል

ሀዋሳ ከተማ የወሳኝ ተጫዋች ዝውውር ለመፈፀም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ንግድ ባንክ የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡድኑን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ውል አድሷል። ካሳለፉት የዘንድሮ የውድድር ዘመን…

ኢትዮጵያ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል

በርካታ ተጫዋቾችን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ የሰጠው ኢትዮጵያ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ መሪነት ጥቂት…

መስፍን ታፈሠ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ

በዝውውሩ የነቃ ተሳታፊ የሆነው ሲዳማ ቡና ፈጣኑን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎን በማድረግ ላይ…

ሲዳማ ቡናዎች የወሳኙ አጥቂያቸውን ውል አራዘሙ

ሲዳማ ቡና የክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የሆነውን አጥቂን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በዝውውሩ እጅግ የጎላ እንቅስቃሴ በማድረግ…

ሲዳማ ቡና የኋላ ደጀን የግሉ ለማድረግ ተስማምቷል

ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የሊጉን ጠንካራ ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርቧል። አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ…

ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል

በዝውውር ገበያው በቀዳሚነት የተሳተፉት ሲዳማ ቡናዎች ሦስተኛ ፈራሚያቸው እንዲሆን ከግራ መስመር ተከላካዩ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።…

ግርማ ዲሳሳ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በመቻል ቤት ያሳለፈው የመስመር ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ስምምነት ላይ ደርሷል። ዘግየት…