ሰንዴይ ሙቱኩ ለፋሲል ከተማ ፈረመ

ፋሲል ከተማ ኬንያዊው ሁለገብ ተጫዋች ሰንዴይ ሙቱኩን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል። ሰንደይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥሩ…

​ዮናታን ከበደ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ከቀናት በፊት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ዮናታን ከበደ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ወላይታ ድቻ ማምራቱ…

​አዳማ ከተማ ከአላዛር ፋሲካ ጋር ሲለያይ ጫላ ተሺታን አስፈርሟል

አዳማ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው አላዛር ፋሲካ ጋር በስምምነት ሲለያይ ጫላ ተሺታን በአጭር ጊዜ ውል…

​ወልዋሎ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያላቸውን ውል ያቋረጡ ሶስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። …

ጋቶች ፓኖም መቐለ ከተማን ተቀላቀለ

ለስድስት ወራት በሩሲያው አንዚ ማካቻካላ ቆይታ አድርጎ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው ጋቶች ፓኖም ከተለያዩ የሀገር ውስጥ…

ኢትዮ-ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውላቸው በዚህ ወር የተጠናቀቀው የተክሉ ተስፋዬ እና…

​ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ጋናዊው አማካይ አሮን አሞሀን ማስፈረሙን…

​ሚካኤል አኩፎ ከመቐለ የተቀነሰ ሌላው ተጫዋች ሆኗል

በክረምቱ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው የ32 ዓመቱ ጋናዊ አማካይ ሚካኤል አኩፎ ቡድኑ የውጪ ዜጎችን ቁጥር የማመጣጠን ሰለባ…

​ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ አጥቂ አስፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ የውጪ ተጫዋች ዝውውሩን በማጠናቀቅ ሴኔጋላዊው ባፕቲስቴ ፋዬን በእጁ አስገብቷል። ለኢትዮጵያ ቡና…

​ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ቦባን ዚሪንቱዛን ማስፈረሙ ታውቋል። በውድድር አመቱ መልካም ያልሆነ ውጤት እያስመዘገበ…