​የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ሁለት ግብ ጠባቂዎችን አስፈረመ

በተጠናቀቀው የውድድር አመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ምንም ሽንፈት ሳያስተናግድ በአንድ ጨዋታ ብቻ አቻ…

​መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾቹን ውል ሲያድስ ሙሴ ዮሀንስን አስፈርሟል

በ2010 የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሚሆነው  መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት…

​ሲሳይ ባንጫ አርባምንጭ ከተማን ተቀላቀለ

በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጦ የቆየው አርባምንጭ ከተማ የክረምቱን የመጀመርያ ፊርማ በማጠናቀቅ ሲሳይ ባንጫን የግሉ አድርጓል፡፡ የ2003…

​መቐለ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከፍተኛ ሊጉን በ3ኝነት አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው መቐለ ከተማ የ2 ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ ከፕሪምየር…

​ወላይታ ድቻ እርቅይሁን ተስፋዬን አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች እርቅይሁን ተስፋዬን አስፈርሟል፡፡   በ2007 ሙገር ሲሚንቶን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን…

​ኃይሌ እሸቱ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ፈረመ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው እለት አጥቂው ኃይሌ እሸቱን በ2 አመታት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ኃይሌ እሸቱ ያለፉትን ሁለት የውድድር…

ኄኖክ አዱኛ እና ይሁን እንደሻው ወደ ጅማ ከተማ አምርተዋል

የከፍተኛ ሊጉን በቀዳሚነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ጅማ ከተማ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ኄኖክ አዱኛ እና…

​የእለቱ አጫጭር ዝውውር ዜናዎች – ሐምሌ 18 ቀን 2009 

ሲዳማ ቡና – ሲዳማ ቡና የውድድር ዘመኑን በሀዋሳ ከተማ ያሳለፈው ወንድሜነህ አይናለምን አስፈርሟል፡፡ በ2008 በከፍተኛ ሊጉ…

​ቢኒያም በላይ ለሌላ ሙከራ ወደ ኦስትሪያ አምርቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ በጀርመኑ የቡንደስሊጋ 2 ክለብ በሆነው ኤዘንበርገር አወ የነበረውን የሁለት ቀናት የሙከራ ግዜ…

​ፋሲል ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ፋሲል ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ ዳዊት እስጢፋኖስ እና ብሩክ ግርማ ክለቡን…