ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው እለት የሶስት ተጫዋቾችን ፊርማ አጠናቋል፡፡ አስራት ቱንጆ ፣ ሮቤል አስራት እና አብዱሰላም አማን…
ዝውውር
ዮናታን ከበደ ለአርባምንጭ ከተማ ፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የመስመር አጥቂው ዮናታን ከበደን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ ዮናታን ባለፈው ክረምት አዳማ ከተማን ለቆ…
ዮናስ ገረመው ወደ ጅማ ከተማ አምርቷል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዮናስ ገረመውን የግሉ አድርጓል፡፡ ዮናስ በአመቱ መጀመርያ…
መቐለ ከተማ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
መቐለ ከተማ በክረምቱ የሚያደርገውን የዝውውር እንቅስቃሴ በማጠናከር ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ሙሉጌታ ረጋሳ ፣ አለምነህ ግርማ…
ታዲዮስ ወልዴ ለአርባምንጭ ከተማ ፈርሟል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ሁለተኛ ዝውውሩን በማከናወን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታዲዮስ ወልዴን አስፈርሟል፡፡ ታዲዮስ ወልዴ…
ወልዋሎ እንየው ካሳሁንን በይፋ አስፈርሟል
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁንን ፊርማ አጠናቋል፡፡ እንየው ከወልዋሎ ጋር የተስማማው ከቀናት በፊት…
ከነአን ማርክነህ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል
ከነአን ማርክነህ አአ ከተማን ለቆ ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ ከነአን በአዲስ…
ክሪዚስቶም ንታምቢ – የአዳማ ከተማ ወይስ የኢትዮጵያ ቡና?
በኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ከተለመዱ ጉዳዮች አንዱ የተጫዋቾች ለሁለት ክለብ መፈረም እና ውዝግብ ውስጥ መግባት…
አመለ ሚልኪያስ ወደ መቐለ ከተማ አመራ
መቐለ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አመለ ሚልኪያስን በአንድ አመት ኮንትራት የግሉ አድርጓል፡፡ አመለ ባለፈው የውድድር አመት…
አሜ መሐመድ በይፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂው አሜ መሐመድን በዛሬው እለት በይፋ አስፈርሟል፡፡ ያለፉትን 3 የውድድር ዘመናት በጅማ አባ ቡና…