​መከላከያ 2 ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአዲሱ ተስፋዬን ውል አድሷል

በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አማኑኤል ተሾመ እና አቅሌሲያስ ግርማን አስፈርሟል፡፡ በ2007 ክረምት አዲስ…

​ጀማል ጣሰው ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

ጀማል ጣሰው ወደ ድሬዳዋ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡ የውድድር ዘመኑን በጅማ አባ ቡና ያሳለፈው…

ምንያህል ተሾመ ወደ ወልድያ አመራ

ወልዲያ ስፖርት ክለብ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ምንያህል ተሾመን ማስፈረሙን በኦፊሴላዊው የፌስቡክ ገፁ ይፋ አደርጓል፡፡ ከፕሪምየር…

ጅማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በበላይነት አጠናቆ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ጅማ ከተማ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

በዝውውር መስኮቱ ቀደም ብሎ ሁለት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ታውቋል፡፡ በጅማ አባ ቡና…

ወልዲያ በቀናት ልዩነት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወልዲያ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ይታይበት የነበረውን ተጫዋቾች…

ያስር ሙገርዋ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ተጫዋቾች ቢለቁበትም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ክለቡን እያጠናከረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለትም ዩጋንዳዊው ያስር…

​ቢኒያም በላይ ኤዘንበርገር አወ የሙከራ እድል አገኘ

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ እንደተጠበቀው በምስራቅ ጀርመን ለሚገኝ ፎትቦል ክለብ ኤዘንበርገር አወ የሙከራ እድልን አግኝቷል፡፡ ከዳይናሞ…

ፋሲል ከተማ 4 ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

በፕሪምየር ሊጉ 6ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው ፋሲል ከተማ ራምኬል ሎክ ፣ ፍሬው ጌታሁን ፣ ፊሊፕ ዳውዚ…

ወላይታ ድቻ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት በሜዳው ደደቢትን 4-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠውና የጥሎ ማለፍ…