በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቆይታ የነበረው አጥቂ ማረፊያው አዞዎቹ ቤት ሆኗል። በሊጉ ላይ የነቃ ተፎካካሪ ለመሆን በርከት…
ዝውውር
የተከላካይ አማካዩ ማረፊያው ታውቋል
አርባምንጭ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን በእጁ አስገብቷል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመቅረብ ይረዳቸው ዘንድ…
አርባምንጭ ከተማ የወሳኙን አማካይ ውል አራዘመ
የበርካታ ነባሮችን ውል እያራዘመ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ የአማካዩን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ እየተመሩ ወደ አዲስ…
ባህር ዳር ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የቀድሞ ተከላካያቸውን ዳግም ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በ50 ነጥቦች 4ኛ ደረጃን ይዞ…
አዞዎቹ የተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
የተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተጠመደው አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ መሪነት በቀጣዩ የውድድር…
የጣና ሞገዶቹ የአማካያቸውን ውል አድሰዋል
ባህር ዳር ከተማዎች የተከላካይ አማካያቸውን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ማራዘማቸው ታውቋል። በአሠልጣኝ ደግአረገ የሚመሩት ባህር ዳር…
ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አስፈርሟል
ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቡናማዎቹ ወጣቱን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። ኢትዮጵያን በመወከል በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚካፈለው ኢትዮጵያ ቡና…
የመስፍን ታፈሰ ጉዳይ
ደቡብ አፍሪካ ለሙከራ ተጉዞ የነበረው የመስመር አጥቂው መስፍን ታፈሰ… ከሳምንት በፊት በደቡብ አፍሪካ ፕሪሚየር ሺፕ ከሚገኘው…
የቢንያም ፍቅሬ ዝውውር ከምን ደረሰ?
ከቀናት በፊት በግብፅ ክለቦች ተፈልጎ ወደ ካይሮ ያቀናው ቢንያም ፍቅሬ የዝውውር ሂደቱ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?…
አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት አዞዎቹ የሦስት ወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ዓመት…