አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት አዞዎቹ የሦስት ወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ዓመት…

ዩጋንዳዊው አጥቂ ስሑል ሽረ ተቀላቀለ

ዩጋንዳዊው የፊት መስመር ተጫዋች የስሑል ሽረ ሁለተኛ ፈራሚ ሆኗል። ቀደም ብለው ጋናዊው የመሀል ተከላካይ መሐመድ ሱሌይማን…

አህመድ ሁሴን ከአርባምንጭ ጋር ለመቆየት ተስማማ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሱት አዞዎቹ የወሳኝ አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል። በ2016 ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18 ጎሎችን ከመረብ…

በረከት አማረ ወደ አሳዳጊ ክለቡ ለመመለስ ተስማማ

ወልዋሎዎች የቀድሞ ግብ ጠባቅያቸው ለማስፈረም ተስማምተዋል። ያለፉት አራት የውድድር ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቆይታ የነበረው በረከት አማረ…

አሸናፊ ሀፍቱ ከእናት ክለቡ ጋር ይቆያል

መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ። መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹ አሸናፊ ሀፍቱን ለተጨማሪ…

ምዓም አናብስት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ

መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው ሸሪፍ መሐመድ እና ያሬድ ከበደን ለማስፈረም የተስማሙት…

ወልዋሎ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ምክትል አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል

ቀደም ብሎ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል። ከዓመታት በኋላ በተመለሱበት ሊግ ጠንካራ…

ያሬድ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማማ

መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ። በትናንትናው ዕለት ጋናዊው ተከላካይ ሸሪፍ መሐመድን ያስፈረሙት መቐለ 70…

ስሑል ሽረ የመጀመርያ ፈራሚውን ለማግኘት ተቃርቧል

ስሑል ሽረ ጋናዊ የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት…

ፋሲል ከነማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

በስምምነት ደረጃ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ፋሲል ከነማ አንድ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…