ነጻነት ገብረመድኅን ከስሑል ሽረ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል። ባለፈው ክረምት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ለቆ ስሑል ሽረን በመቀላቀል…
ዝውውር

ዮሴፍ ታረቀኝ በይፋ አዲሱን ክለብ ተቀላቅሏል
ከዚህ ቀደም ባጋራናቹሁ መረጃ መሰረት ከሰሞኑ ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት በድርድር ላይ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማግኘት ተቃርቧል
የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማስፈረም መቃረቡ ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመሩ ሊጉን በሰላሳ ስምንት…

የግብ ዘቡ አዲስ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል
በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው መክብብ ደገፉ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ላለፉት ሦስት ዓመት…

ወልዋሎ ጋናዊውን ለማስፈረም ሲስማማ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
በውድድሩ ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ከተከላካዩ ጋር በስምምነት…

ቢጫዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
ወልዋሎ ናይጀርያዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። በውድድር አጋማሹ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት…

ወልዋሎዎች ዩጋንዳዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በቼክ ሪፐብሊክ ቆይታ የነበረው ተከላካይ የቡድን አጋሩን ተከትሎ ወደ ቢጫዎች ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። ከቀናት በፊት ሳሙኤል…

አዞዎቹ ኬኒያዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
አርባምንጭ ከተማ ኬኒያዊውን የቀድሞው ተከላካያቸውን ለማስፈረም ከጫፍ ሲደርሱ ከአጥቂያቸው ጋር ደግሞ በስምምነት ተለያይተዋል። በሀያኛው ሳምንት ፋሲል…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል
ለአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን…