ሻሸመኔ ከተማ የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው…
ዝውውር
መቻል ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው መቻል ከናይጀሪያዊው አጥቂ ጋር በመለያየት በምትኩ ቶጓዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
አለን ካይዋ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ አምርቷል
በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር በሻሸመኔ ከተማ ያሳለፈው ዩጋንዳዊ አጥቂ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ መዘዋውሩ ታውቋል። በክረምቱ…
ኡመድ ዑኩሪ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል
በኦማን ሊግ ቆይታ ያደረገው ኡመድ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰበትን ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት ፈፅሟል። በኢትዮጵያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሲጫወት የቆየው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል። ክንድዓለም…
ሀምበሪቾ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
ተመስገን ዳናን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ሀምበሪቾ ዩጋንዳዊ አጥቂ ማስፈረሙን የሀገሪቱ ተነባቢ ድረ-ገፅ ዘግቧል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሲዳማ ቡና ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል
ባለፉት ዓመታት በድሬዳዋ ከተማ ፣በመቻል እና በአርባምንጭ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ሲዳማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው…
ሀምበሪቾዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
ሁለት አማካዮች ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ የሚመልሳቸው ዝውውር አገባደዋል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ተመስገን ዳና እየተመሩ የለቀቁባቸው ተጫዋች…
አቡበከር ሳኒ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ባለፉት ዓመታት በወልቂጤ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ አሁን ላይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል።…
ሲዳማ ቡና አጥቂ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው ሲዳማ ቡና አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በ16 ጨዋታዎች 18 ነጥቦችን በመሰብሰብ 12ኛ…