በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ጉዞን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ…
ዝውውር
ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ የምድብ ለ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ነገሌ አርሲ ቡድኑን ለማጠናከር አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ በሽር…
ዐፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ የማጥቃት እና የመከላከል ባህሪ ያላቸው ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት አሜ መሐመድን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬ ደግሞ ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከ16…
ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ተከላካዩን በውሰት ሰጥቷል
ገዛኸኝ ደሳለኝ በውሰት ወደ ሻሸመኔ ሲያመራ አማካዩም በስምምነት ከክለቡ ተለያይቷል። ባሳለፍነው ክረምት ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…
ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል
በግሩም ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የውድድር ዘመኑን በአሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች…
አብዲሳ ጀማል አዲስ ክለብ አግኝቷል
ከአዳማ ከተማ ጋር በውዝግብ የተሞላ ግማሽ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ወደ ነጭ እና ሰማያዊ ለባሾቹ ቤት…
ሀዋሳ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል
ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ውሉ በሀዋሳ ተራዝሞለታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…
ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል
አጥቂው እስራኤል እሸቱ የልጅነት ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። የሁለተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በነገው ዕለት ፋሲል…