የአዲስ ግደይ ማረፊያ ታውቋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረው አዲስ ግደይ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል

በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ስብስባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል። ለ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን…

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል

በግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተርስ በሙከራ ጊዜ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ…

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል

አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…

አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል

የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…

መቻል ወሳኝ ዝውውር አገባደደ

ከ10 ዓመታት በላይ ከሀገር ውጪ ሲጫወት የነበረው ሽመልስ በቀለ ወደ ሀገር ውስጥ ተመልሶ መቻልን ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

ኢትዮጵያ መድን የውጪ ዜጋ አስፈርሟል

ኢትዮጵያ መድን ናይጀሪያዊውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በለቀቁባቸው ተጫዋቾች ምትክ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈርም እና የነባሮቹን…

ኃይቆቹ ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞውን የፈረሰኞቹ ተጫዋች በስብስቡ ማካተት ችሏል። የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም…

ዮሴፍ ታረቀኝ የግብፅ ቆይታ ወቅታዊ መረጃ

ከቀናት በፊት ለሙከራ ወደ ግብፅ ያቀናው ዮሴፍ ታረቀኝ ያለበት ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ? ዩሴፍ…

ሻሸመኔ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን ዝውውር አጠናቋል

የሊጉ አዲስ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት እና…