ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሙከራ ጊዜውን ሲያሳልፍ የነበረው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ናሆም ጌታቸው በሦስት ዓመት ውል ክለቡን…
ዝውውር
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሙከራ ጊዜን እያሳለፈ የነበረው ግብ ጠባቂ በይፋ የሦስት ዓመት ውል ፈርሟል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ…
ሀይደር ሸረፋ ማረፊያው ታውቋል
ከአራት ዓመታት በኋላ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አዳማ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች 11ኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ…
ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ በሦስት ዓመት ውል አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…
ጋቶች ፓኖም ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
ፋሲል ከነማ የአማካይ መስመር ተጫዋቹን ጋቶች ፓኖም አስፈርሟል። ከሳምንታት በፊት ውበቱ አባተን ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት…
ነብሮቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን የመሐል ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣይ ዓመት…
መቻል ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
ቡድኑን በበርካታ ጉዳዮች እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቴክኒክ አማካሪ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዳማ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ከታዳጊ ቡድን ደግሞ አራት ተጫዋቾችን አሳድገዋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ…
አዳማ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአጥቂውን ውል አድሷል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ማድረግ የጀመሩት አዳማ ከተማዎች የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የአጥቂያቸውን ኮንትራትም አራዝመዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ…