ኢትዮጵያ መድን አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች በተሻለ በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መድን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። እስካሁን የአራት አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈርሟል

ከሰዓታት በፊት ባዬ ገዛኸኝን ያስፈረሙት ወላይታ ድቻዎች አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ያሬድ…

የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች አጥቂ አስፈርመዋል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያው አሠልጣኝ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂውን ውል አድሷል

የፈረሰኞቹ የወጣት ቡድን ፍሬ የሆነው ግብ ጠባቂው ባህሩ ነጋሽ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል። ከአዳዲስ ተጫዋቾች…

የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ አስፈርመዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫ…

ኢትዮጵያ መድን አማካይ አስፈርሟል

በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል

በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩን የመጀመሪያ የክለቡ ፈራሚ አድርጓል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ዐፄዎቹ ሁለተኛ ተጫዋች ለማግኘት ተቃርበዋል

ከቀናት በፊት ቃልኪዳን ዘላለምን ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል። አሠልጣኝ ውበቱ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

ፈረሰኞቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል

በአፍሪካ መድረክ ላለባቸው ውድድር በቅርቡ ቅድመ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮኖች የአንድ ተጫዋቻቸውን ውል አራዝሟል። የቤትኪንግ…