አዲስ አዳጊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ በሁለት ዓመት ውል በይፋ አስፈርሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009…
ዝውውር
እስማኤል ኦሮ አጎሮ የሞሮኮውን ክለብ ተቀላቀለ
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያሳካው ቶጓዊው አጥቂ የሞሮኮውን ክለብ መቀላቀሉን ወኪሉ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጠንካራ ተፎካካፊ የሆነው ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል።…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ በአዳዲስ ተጫዋቾች ስብስቡን አጠናክሯል
በምድብ ለ በግብ ክፍያ ብቻ ተበልጦ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ሻሸመኔ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር…
ከፍተኛ ሊግ | በፕሪምየር ሊጉ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች በምድብ ለ የሚሳተፈውን ክለብ ተቀላቅለዋል
በዋናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲጫወቱ የሚታወቁ ተጫዋቾች ወደ ከፍተኛ ሊግ ክለብ አምርተዋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በምድብ ሐ ስር ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ገላን ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2015 የኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የምድብ \’ሀ\’ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሁለተኛው ዙር የውድድር ጉዞው ሦስት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል። ከፈረሰ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ ራሱን ለማጠናከር ዝውውሮች ፈፅሟል
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ መሪ የሆነው ሀምበሪቾ ዱራሜ ለሁለተኛው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች ራሱን አጠናክሮ ለመቅረብ የአራት…
ቁመታሙ አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል
ማሊያዊው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት…
ኦሴ ማውሊ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
በአዲስ አሠልጣኝ እየተመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ጋናዊውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን በመሾም ከቻን ውድድር…