በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመሩት ቤንች ማጂ ቡናዎች የስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቅቀዋል። በ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ዝውውር

ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አዳጊው ሱሉልታ ክፍለ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ለ” ተወዳዳሪው ሱሉልታ ክፍለ ከተማ ራሱን አጠናክሯል።

ሀዲያ ሆሳዕና ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ሀድያ ሆሳዕና በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሎ የነበረው ማሊያዊ አማካይ ለክለቡ ጨዋታ ሳያደርግ በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል።…

ወልዋሎዎች ከጋናዊው ጋር ተለያይተዋል
በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀናት ወልዋሎን የተቀላቀለው ጋናዊ ተከላካይ ከቢጫዎቹ ጋር ተለያይቷል። የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀናት አስቀድሞ…

ከፍተኛ ሊግ | ነቀምቴ ከተማ አዲስ አሰልጣኝን ጨምሮ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆኑት ነቀምቴ ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ እና አስራ አምስት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። በኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ማቲያስ ለማ የሚመሩት ጋሞ ጨንቻዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የሰባት ነባሮችንም ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ
ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…

ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ከአስራ አራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከእናት ክለቡ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካይ መዳረሻው ቢጫዎቹ ቤት ሆኗል። በዛሬው…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…

ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…