በክለቡ መቀመጫ ከተማ በሆነችው ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር ሲፈፅም…
ዝውውር
አዳማ ከተማ ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈረመ
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን…
ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ብርቱካናማዎቹን ተቀላቅሏል
ድሬዳዋ ከተማ በመሀል ተከላካይ ቦታ ላይ የውጪ ሀገር ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመሩ መጪውን…
መቻል የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ስብስቡን እንደ አዲስ እያዋቀረ የሚገኘው መቻል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመራ…
ሀድያ ሆሳዕና ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በይፋ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት በክለቡ መቀመጫ…
መቻል በአማካይ እና ተከላካይ ቦታ የሚጫወት ተጨዋች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቀድሞ ስሙን መቻል ዳግም ያገኘው የሊጉ…
ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…
ጋምቢያዊው አጥቂ ዐፄዎቹን ተቀላቀለ
በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል፡፡ የተጠናቀቀውን…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆኑ ሁለት ጋናውያን ተጫዋቾችን በይፋ በዛሬው ዕለት ወደ ስብስብ…
ወላይታ ድቻ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ጋናዊው አጥቂ ሚኬል ሳርፖንግ ወላይታ ድቻን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ካራዘመ በኋላ…