ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ሀገር ዜጋ አስፈረመ

ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት በርካታ አዳዲስ እና…

የመሐመድኑር ናስር ማረፊያ ታውቋል

በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር…

መቻል ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

ረፋድ ላይ ተክለማርያም ሻንቆን የግሉ ያደረገው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው…

መቻል ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎ ያደረገው መቻል ከሲዳማ ጋር በስምምነት የተለያየውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል። በቀጣዩ ዓመት…

የጣና ሞገዶቹ አይቮሪያዊ የግብ ዘብ አግኝተዋል

በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ወጣቱን አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ነብሮቹ ሁለት ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት ኮንትራት በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል። እስከ አሁን በዝውውሩ ቤዛ መድህን ፣ ዳግም…

አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ

በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ የዊሊያም ሰለሞንን ዝውውር ጨምሮ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ…

የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል

የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያሙ ወላይታ ድቻ ሦስተኛ ፈራሚውን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ለመቀጠል ውል…

ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል። በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋይ የሆነው…

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

ነብሮቹ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የራምኬል ሎክንም ውል አራዝመዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ በነበረው ያሬድ ገመቹ እንደሚመራ የሚጠበቀው…