በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ለገጣፎ ለገዳዲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል፡፡ ከታችኛው የሊግ ዕርከን ክለቡን…
ዝውውር
ሠራተኞቹ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው ወልቂጤ ከተማ የግብ ዘብ፣ አጥቂ እና ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው አርባምንጭ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችንም ውል አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…
የአቤል ማሞ ማረፊያው ታውቋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለፉትን ሁለት ዓመታት ቆይታ ያደረገው የግብ ዘቡ አቤል ማሞ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ…
ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ወደ ዝውውሩ ዘግየት ብሎ ቢገባም በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለው ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች የግሉ…
መቻል የግብ ዘብ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በትናንትናው ዕለት ግርማ ዲሳሳን ያስፈረመው መቻል በሦስት ዓመት ውል ግብ ጠባቂ የግሉ ማድረጉ ታውቋል። 24 ቀናት…
ለገጣፎ ለገዳዲ አጥቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስተኛ ፈራሚውን ሲያገኝ የነባር ተጫዋቾቹን ውልም አራዝሟል። ከሳምንት በፊት የሁለት የመስመር አማካይ…
መቻል የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል። ግብ ጠባቂዎቹን ፍቅሩ ወዴሳ እና…