በአሠልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የሁለት ተጫዋቾችንም ውል አድሷል። በተጠናቀቀው…
ዝውውር
አምሳሉ ጥላሁን ዳግም በፋሲል መለያ…?
ከትናንት በስትያ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የአምሳሉ ጥላሁን የዝውውር ጉዳይ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሙበት ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
በቀጣይ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ለገጣፎ ለገዳዲ የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን አግኝቷል። ከኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ወልቂጤ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ወልቂጤ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል። አሠልጣኝ ተመስገን ዳናን በኢትዮጵያ ቡና…
ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
ሁለት የውድድር ዓመታትን በመከላከያ ያሳለፈው የመሰመር አጥቂ ሀዲያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀጣዩ ዓመት…
ግዙፉ ተከላካይ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከሰዓታት በፊት አምሳሉ ጥላሁንን ያስፈረሙት መከላከያዎች ቶማስ ስምረቱንም ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በአዲስ መልክ…
ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
ያለፉትን ዓመታት በሀዋሳ ከተማ መለያ የቆየው አማካይ ቀጣይ ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል። የከርሞው ቡድናቸውን በመገንባት ሂደት…
መከላከያ ራሱን ማጠናከሩን ቀጥሏል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መከላከያ ስምንተኛ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በቀጣዩ ዓመት ስብስቡን አጠናክሮ ለመቅረብ…
ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ድሬዳዋ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፅህፈት ቤት አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የአራት ነባር ተጫዋቾችንም ውል አድሷል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…