ሀዋሳ ከተማ የጋናዊውን ግብ ጠባቂ ውል አራዝሟል

ሀይቆቹ የግብ ጠባቂው መሐመድ ሙንታሪን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሰዋል። ከሰሞኑ በአዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ተጠምደው የሰነበቱት ሀዋሳ…

ድሬዳዋ ከተማ ወደ ዝውውር ገበያው ገብቷል

ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል። ለቀጣዩ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል

በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው የመስመር ተከላካይ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ውሉን አድሷል። ረመዳን የሱፍ ፣ ቢኒያም በላይ…

መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ነው

የውድድር ዓመቱን በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ቤቱ ሊመለስ እንደሆነ ተሰምቷል። በ2003 ኢትዮጵያ…

ከነዓን ማርክነህ በይፋ መከላከያን ተቀላቅሏል

ከመከላከያ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ከነዓን ማርክነህ በይፋ የጦሩ ተጫዋች ሆኗል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎ…

ሲዳማ ቡና አማካይ ክፍሉን በማጠናከሩ ገፍቶበታል

ከአቤል እንዳለ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና የምናውቀው ሌላኛው አማካይ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል። ዘንድሮ ሊጉን በደረጃ ሰንጠረዡ…

አፄዎቹ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል

በሲዳማ ቡና መለያ የሚታወቀው አጥቂ ቀጣይ ማረፊያው ፋሲል ከነማ ሆኗል፡፡ ከሰሞኑ ውል ማራዘም እና መለያየት ላይ…

ሲዳማ ቡና አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል

በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…

ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካዮች አስፈርሟል

አፄዎቹ የኋላ መስመራቸውን በዝውውር ማጠከራቸውን በመቀጠል ሁለት የመስመር ተከላካዮችን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋች ዉልም አድሰዋል። የውድድር ዓመቱን…

ጋናዊው የተከላካይ አማካይ አዞዎቹን ተቀላቀለ

አርባምንጭ ከተማ ሁለተኛ ፈራሚውን የሀገር ውጪ ተጫዋች አድርጓል፡፡ ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያደሰው እና…