የሊጉን ዋንጫ ደጋግሞ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ከሳምንታት በፊት…
ዝውውር
ፈረሰኞቹ ቶጓዊ አጥቂ የግላቸው አድርገዋል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቶጎ ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አዳዲስ እና ነባር…
ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማምቷል። ቀደም ብለው አጥቂው ዳዋ…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመቋጨት ሲቃረብ ለማስፈረም ከተስማማቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር ደግሞ አይቀጥልም። ክለቡን በቡድን…
የጣና ሞገዶቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ መድን ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል። የፊታችን ቅዳሜ ምሽት…
ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ወደ አሰልጣኝ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ለአዲሱ የውድድር ዘመን አዳዲስ ወደ ክለቡ…
ምዓም አናብስት ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው ጋናውያኖቹን ኮዲ ኮርድዚ እና ቤንጃሚን አፉቲ ያስፈረሙት መቐለ…
ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ግብ ጠባቂውን የግሉ አድርጓል
ነብሮቹ ሁለት የቀድሞ ግብ ጠባቂዎችን ከተመለከቱ በኋላ በመጨረሻም አንዱን የስብስባቸው አካል አድርገዋል። በዝውውሩ ላይ ዘግየት ያለን…
ግርማ በቀለ ወደ ልጅነት ክለቡ ተመልሷል
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች የግሉ ሲያደርግ የአጥቂውን ውልም አራዝሟል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ…
ሀዲያ ሆሳዕና የአጥቂ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ነብሮቹ የማሊ ዜግነት ያለውን ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል ወደ ስብስባቸው ለማካተት እጅግ ተቃርበዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ…