ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቻምፒዮን የሆነው ከነዓን ማርክነህ የመከላከያ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በዝውውር ገበያው በዛሬው ዕለት…
ዝውውር
ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳዊት ተፈራን ዝውውር ማገባደዱን ይፋ አድርጓል። የረመዳን የሱፍ እና ቢኒያም በላይን ዝውውር ከሰሞኑ ያገባደደው…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር…
ጦሩ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል
በቅርቡ ዋና አሠልጣኙን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መከላከያ በፋሲል ከነማ ውሉ የተገባደደውን የመስመር ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል።…
ሙሉቀን አዲሱ እና ሲዳማ ቡና ተስማሙ
ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አማካይ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት በቃል ደረጃ ተስማምቷል፡፡…
ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የወሳኝ ተጫዋቹን ሙጂብ ቃሲም ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት የፈፀመው ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡…
ሙጂብ ቃሲም በይፋ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ስለ መስማማቱ በትላንትናው ዕለት ዘግበን የነበረው የሁለገቡ ተጫዋች ሙጂብ ቃሲም ዝውውር ተጠናቋል፡፡ በትላንትናው…
የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
ባህር ዳር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ…
የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
ባህር ዳር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ…
ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂውን አስፈርመዋል
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣኑን የመስመር አጥቂ የግሉ አድርጓል። በአህጉራዊ መድረክም ሆነ በቀጣይ ዓመት ለሚኖራቸው…