በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…
ዝውውር
ከሲዳማ ጋር ውል ያፈረሰው አዲስ ፈራሚ ወደ ወልቂጤ አምርቷል
ወልቂጤ ከተማ ከቀናቶች በፊት ለሲዳማ ፈርሞ በስምምነት የተለያየውን አማካይ አስፈረመ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ሮበርት ኦዶንካራ ፣ ቤዛ…
ቤኒናዊው የግብ ዘብ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ያሳለፈውን ግብ ጠባቂ በቋሚነት ወደ ስብስቡ…
ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ለሁለተኛው ዙር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ባሉበት ክፍት ቦታዎች ላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያመጣ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ…
ሰበታ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ተቀምጦ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘቱ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከከፍተኛ ሊጉ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች በውሰት አግኝቷል
በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ጊዜ ያሳለፈውን ግዙፉን የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ኢትዮጵያ ቡና በውሰት አገግኝቷል። ከቀናት በፊት…
ድሬደዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊጉ አግኝቷል
አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ድሬደዋ ከተማ በከፍተኛ ሊግ ውድድር ጎልተው መውጣት የቻሉ የመሐል ተከላካይ እና አማካይ ወደ…
ጅማ አባጅፋር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በከፍተኛ ሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
አዲስ አበባ ከተማ ከአዲስ ፈራሚው ጋር ሲለያይ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የመዲናው ክለብ ከቀናት በፊት ወደ ስብስቡ ከቀላቀለው ኤሊያስ ማሞ ጋር ሲለያይ ሁለት ተጫዋቾችን ደግሞ አስፈርሟል። በአሠልጣኝ…