ባለፉት የውድድር ዓመታት በኃይቆቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት አምርቷል። ቡድናቸውን ለማጠናከር በርከት ያሉ…
ዝውውር
ፈረሰኞቹ ዩጋንዳዊውን በውሰት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
ዩጋንዳዊው የመሀል ተከላካይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማቅናት ከጫፍ ደርሷል። በክረምቱ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ማጣታችውን ተከትሎ…
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት ጋናዊውን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። ቀደም ብለው ግዙፉን ጋናዊ አጥቂ ኮፊ ኮርድዚ ያስፈረሙት መቐለ 70…
ፈረሰኞቹ የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ዳግም ለማስፈረም ተስማምተዋል
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚሰለጥኑት ፈረሰኞቹ ወጣቱን አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ለሸገር ደርቢ ጨዋታ ወደ…
ነብሮቹ የወሳኝ አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል
የሀዲያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂ ለተጨማሪ ዓመት በቡድኑ የሚያቆየውን ውል አራዝሟል። የውል ዘመኑ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ግብፁ…
መቐለ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬው መቐለ 70 እንደርታ ጋናዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል የግሉ አድርጓል። የኢትዮጵያ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ተማስፈረም ተስማምቷል
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው ሀላባ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ዘለግ…
ኢትዮጵያ መድን ሁለት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ሁለት ተጫዋቾች ከኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ መድንን በሦስት ዓመት ውል ተቀላቅለዋል። በአዳማ ከተማ…
ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል። በአዳማ ከተማ መቀመጫቸውን በማድረግ…