አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ፡፡ አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ አርባምንጭ ከተማ በትላንትናው ዕለት ኬኒያዊውን…
ዝውውር
ዳዊት ፍቃዱ የፕሪምየር ሊጉን ክለብ ተቀላቅሏል
2005 ላይ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ዋንጫ አንስቶ የሚያውቀው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰበትን ዝውውር…
ሲዳማ ቡና ግብጠባቂ አስፈርሟል
አስቀድሞ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቶ የነበረው ግብጠባቂ ለሲዳማ ቡና ፈርሟል። በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ እየተመራ መቀመጫ ከተማው…
ጦሩ ጋናዊ የግብ ዘብ አስፈርሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይ እያከናወነ የሚገኘው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
ወልቂጤ ከተማ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ እንቅስቃሴ ሳያደርግ የቆየው ወልቂጤ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የውጪ ተጫዋችም ከፈረሙት መካከል ይገኝበታል። …
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ጉዳይ በይደር ይታያል
ሙጂብ ቃሲም ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሊያጠናቅቅ የነበረው ዝውውር ወደ ነገ ተሻግሯል። የዛሬው ርዕሰ ዜና በመሆን መነጋገሪያ…
መከላከያ ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል
ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ጦሩን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን…
የሙጂብ ቃሲም ቀጣይ ማረፊያ ታውቋል
አነጋጋሪው የሙጂብ ቃሲም ዝውውር አሁን ደግሞ ወደ ሌላ አቅጣጫ መልክ ይዟል። ወደ አልጄሪያ ሊያደርግ የነበረው ዝውውር…
“ሙጂብ ወደ አልጄሪያ ጉዞው ካልተሳካ ዳግም ለፋሲል ለመጫወት ተስማምቶ ነው መልቀቂያ የወሰደው” አቶ አብዮት
ወደ አልጄሪያ የሚያደርገው ጉዞ እክል ያጋጠመው ሙጂብ ቃሲም ከበርካታ የሀገር ውስጥ ክለቦች ጋር ንግግር እያደረገ ሲሆን…
በከፍተኛ ሊጉ የደመቀው አማካይ ለሰበታ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል
የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት አዲስ አበባ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲገባ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች መሐል አንዱ የሆነው…