አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃም ዳግም ወደ አክሱም ከተማ ተመልሷል። በቀጣይ የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ…
ዝውውር
ከፍተኛ ሊግ | ሶሎዳ ዓድዋ ዋና እና ምክትል አሰልጣኝ ቀጥሯል
ሶሎዳ ዓድዋዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ሀገራዊ ውድድሮች ለመመለስ ዝግጅት ጀምረዋል። ከዓመታት በኋላ ወደ እንቅስቃሴ ተመልሰው በተጠናቀቀው…
የጣና ሞገዶቹ አንድ አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ለቀጣይ ውድድር ዘመን ራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውሩ…
ሎዛ አበራ ዲሲ ፓወርን ተቀላቀለች
ዲሲ ፓወር ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ከወራት በፊት ለተከታታይ ሦስት ዓመት ቻምፒዮን የሆነችበትን ክለቧን ንግድ…
ሲዳማ ቡና አራት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድኑ አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ፊታቸውን ወደ ተስፋ ቡድናቸው በማዞር አራት…
ዐፄዎቹ የግራ መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
የአሰልጣኝ ውበቱ አባተው ፋሲል ከነማ የግራ መስመር ተከላካዩን ወደ ስብስቡ አካትቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት እና…
የቀድሞው የመድን ኮከብ በሁለት የስራ ዘርፍ ዋናውን ቡድን ተቀላቅሏል
የቀድሞው አጥቂ ከሀዲያ ሆሳዕና የቀናት ቆይታ በኋላ የኢትዮጵያ መድን ቡድን መሪ እና ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ…
ምዓም አናብስቶቹ ተጨማሪ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ከዚህ ቀደም ሁለት ግብ ጠባቂዎችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አሁን ደግሞ ሦስተኛ ግብ ጠባቂያቸውን…
ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሶሬሳ ካሚል ረዳታቸውን አሳውቀዋል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…
ዐፄዎቹ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች አንድ የውጪ ዜጋን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…