ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሶሬሳ ካሚል ረዳታቸውን አሳውቀዋል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…

ዐፄዎቹ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች አንድ የውጪ ዜጋን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…

ከፍተኛ ሊግ | ሸገር ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ሸገር ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድኑ አምጥቷል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ሦስት ቡድኖችን…

አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ዳግም ወደ ሊጉ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊ እና ዩጋንዳዊ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሠልጣኝ በረከት…

ስሑል ሽረ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ

የቀድሞ የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የስሑል ሽረ አስራ አምስተኛ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። ከሳምንታት በፊት አላዛር…

አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊያቀና ነው

ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…

ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል

የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…

የዓብስራ ተስፋዬ በስተመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ሲያነጋግር የነበረው የዓብስራ ተስፋዬ መዳረሻ በስተመጨረሻም ታውቋል። ከባህርዳር ከተማ ጋር ያለውን ውል…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ቀደም ብለው የዋና አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ደሴ ከተማዎች የነባሮችን ውል በማደስ አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር…