ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…
ዜና
የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል
አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…
ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
በሊጉ መልካም አጀማመርን እያደረጉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞው አጥቂውን ዳግም አግኝቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎን…
የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል
በታንዛንያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዞን ከሀያ ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል። የሴካፋ ዞን የአፍሪካ…
የዝውውር መስኮቱ ነገ ይዘጋል
ላለፉት ሦስት ወራት ክፍት የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክረምት የዝውውር መስኮት ነገ ምሽት ይዘጋል። ላለፉት ሦስት…
ፈረሰኞቹ አማካይ አስፈርመዋል
ላለፉት ዓመታት በቡናማዎቹ በለት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የፈረሰኞቹ ተጫዋች ሆኗል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የወልዋሎ፣ ባህርዳር…
ቢጫ ለባሾቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በፕሪምየር ሊጉ አጀማመራቸው ያላማረላቸው ወልዋሎ አዲግራቶች የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግላቸው ለማድረግ ከጫፍ ደርሰዋል። ወደ ኢትዮጵያ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት አማካዮችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ በተመለሱበት ዓመት እስከ አሁን…
ፈረሰኞቹ ከአምበላቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ላለፉት 14 ዓመታት ከታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን ፈረሰኞቹን ያገለገለው አማካይ በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ለ2017…